የሙስልሙ ማህበረስብ ችግሮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጥፋተኛ ተባሉ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Your browser doesn’t support HTML5

የሙስልሙ ማህበረስብ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጥፋተኛ ተባሉ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ትሎት በእነ አቡበከር አህመድ መሃመድ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ የሙስልሙ ማህበረስብ ችግሮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የጥፋተኝነት ብይን አሳለፈ።

መፍትሔ ማፈላለጋችን ወንጀለኞች ሊያሰኘን አይገባም፡ ይህ እለት ፍትህ የተቀበረችበት እለት ነው የሚሉና ሌሎችን በማሰማት ተከሳሾቹ ውሳኔውን ተቃውመውታል።

ችሎቱ ፍርድ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከመለስካቸው አመሃ ዘገባ ያድምጡ።