አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
በቀድሞዎቹ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታና በሌሎችም ተከሣሾች ላይ ከፍተኛው ፍርድ ቤት በሰጠው ብይን አቃቤ ሕግ ያቀረበውን ይግባኝ ፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ አድርጓል፡፡
ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የከፍተኛ ፍርድ ቤቱን ውሣኔ አፅንቷል፡፡
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15 ኛ ወንጀል ችሎት ስኔ 27 ሲሰየም በዚህ ጉዳይ ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡