የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን አድራሻ ለማወቅ ትብብር ሊጠየቅ ነው

  • መለስካቸው አምሃ
የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን አድራሻ ማወቅ ሰለተሣነው የፍርድ ቤት መጥሪያ ማድረስ እንዳልቻለ ለችሎት ያሳወቀው ፌደራል ፖሊስ ለትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትብብር ትዕዛዝ እንዲፃፍለት ጠይቋል።

አቃቤ ሕግ ደግሞ ተጠርጣሪዎቹ በጋዜጣ እንዲጠሩለት አመልክቷል። ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን መርምሮ ትዕዛዝ ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን አድራሻ ለማወቅ ትብብር ሊጠየቅ ነው