አቶ ቢንያም ተወልደ በዋስ እንዲፈቱ ተፈቀደ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ቀድሞ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጄንሲ ምክትል ኃላፊ የነበሩት አቶ ቢንያም ተወልደ በዋስ እንዲፈቱ ፈቀደ፡፡ ውሳኔውን ግን ተግባራዊ የሚሆነው ከ10 ቀናት በኋላ እንደሚሆን ታውቋል፡፡