አዲስ አበባ —
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእሥር ላይ በሚገኙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የቀድሞ ኃላፊዎችና ነጋዴዎች ላይ ሁለት መቶ ሰላሣ ምስክሮችን ማሰባሰቡን መርማሪው ቡድን አስታወቀ።
ተጠርጣሪዎቹ የዋስ መብታቸው እንዲከበር ቢጠይቁም ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ የአሥራ አራት ቀን የጊዜ ቀጠሮ ለመርማሪው ቡድን ፈቅዷል።
ከአዲስ አበባ መለስካቸው አምኃ ዝርዝር አለው፤ ያዳምጡት፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በሙስና የተጠረጠሩትን ምርመራ ፖሊስ አልጨረሰም