አዲስ አበባ —
ከባድ የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል በሚል ጥርጣሬ በተያዙት የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዲሬክተርን ጨምሮ በ45 ሰዎች ላይ ክሥ መመሥረቱን ዓቃቢ ሕግ አስታወቀ፡፡
የክሡ ማመልከቻ ለተከሣሾቹ ባለመነበቡ ግን ጠበቆቻቸው በጥብቅ ተቃውመዋል፡፡
ፍርድ ቤት ክሡን ለመስማት ሌላ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የሙስናው ክሥ ሳይሰማ ቀረ፤ ለሌላ ቀን ተቀጠረ