የእነ አቶ መላኩ ፈንታ ዶሴ ዛሬ ቀርቦ ነበር

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Your browser doesn’t support HTML5

የእነ አቶ መላኩ ፈንታ ዶሴ ዛሬ ቀርቦ ነበር


የቀድሞው የኢትዮጵያ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታና ምክትላቸው የነበሩት አቶ ገብረዋሕድ ወልደጊዮርጊስ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለማሰማት ተጨማሪ ቀን እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡

በአንደኛው የክሥ መዝገብ ላይ ከፍተኛው ፍርድ ቤት የሰጠውን ብይን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለተወሰነ ጊዜ አግዶታል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡