ኮሮናቫይረስ እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የለም

Your browser doesn’t support HTML5

በጥርጣሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተልከው የነበሩ ናሙናዎች ውጤት ዛሬ ከሰዓት በኋላ መመለሱንና ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን የኮሮናቫይረስ አጋጣሚ አለመታየቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ኤባ አባተ ማምሻውን ለቪኦኤ ገልፀዋል።