አፍዴራ የሚገኘው ሆስፒታል በቁስለኞች ተጨናንቋል
Your browser doesn’t support HTML5
ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል አማፂያን መካከል የተካሄደው ጦርነት በእጅጉ ቢቀንስም በትግራይ ኃይሎች የሚቃጣባቸውን ጥቃት ለመመከት ራሳቸውን አደራጅተው በሚከላከሉባት የአፋር ክልል ግን ውጊያው አሁንም ተባብሶ እንደ ቀጠለ ነው።
በዋና ከተማይቱ አፍዴራ የሚገኘው የክልሉ ዋና ሆስፒታል በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው ቁስለኞች ተጨናንቋል።