ህግ የማስከበር ዘመቻ ፍፃሚውን ሊያገኝ ደርሷል ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል እያካሄደ እንዳለ የሚገልፀው የህግ ማስከበር ዘመቻ ፍፃሜውን ሊያገኝ መዳረሱን አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5