የኮምፒውተር ዕውቀትና ሴት አዳጊ ወጣቶች
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስቴትስ ከዩኒቨርስቲዎችና ከኮሌጆች በኮምፕዩተር ሳይንስ ሙያ ከሚመረቁት ተማሪዎች መካከል ሴቶች 18 በመቶ ያነሱ ናቸው። አዳጊ ሴቶች በመስኩ እንዲበለፅጉ ግፊት ያስፈልጋል።
Your browser doesn’t support HTML5