አማካሪው እንዳሉት "ይህነንም ተግባር ሊያግዙ የሚችሉ ጄኔሬተሮች እየተተከሉ ነው" ብለዋል። በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሜትሮዎሎጂ ኢንስቲትዩት ዘንድሮ በመዝነብ ላይ የሚገኘው የዝናብ መጠን መቀነሱን አስታውቋል።
ደመና ማበልጸግ - በኢትዮጵያ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ደመናን በማበልጸግ ወይም በክላውድ ሲዲንግ የዝናብ መጠንን ለመጨመር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የቴክኖሎጂ አማካሪ አቶ ዮዳሄ አርአያሥላሴ ለቪኦኤ ገለጹ።
አቶ ዮዳሄ የተፈጥሮ ደመና በሌለበት ዝናብ ማዝነብ እንደማይቻልም ጨምረው ገልጸዋል።