የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀኖና መሰረት ከዘጠኙ ዐብይ በዓላት ውስጥ አንዱ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5