ቻይና የአፍሪካ ኢንቨስትመንቷን እጥፍ ለማድረስ አቅዳለች

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ እና የቻይና አቻቸው ሊ ኬቻንግ


ኢትዮ-ቻይና

Your browser doesn’t support HTML5

የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬቻንግ ጉብኝት በኢትዮጵያ


ለጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙት የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ከቻ እና የኢትዮጵያው አቻቸው ኃይለማርያም ደሣለኝ ጋር 18 የትብብር ሠነዶችን ተፈራርመዋል፡፡

የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ዛሬ በአፍሪካ ኅብረት ባደረጉት ንግግር ደግሞ ሃገራቸው ከአህጉሪቱ ጋር ለሚኖራት ግንኙነት ስድስት ፕሮጀክቶችን ይፋ አድርገዋል፡፡

ሁለት መቶ ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋውን የቻይና አፍሪካ የንግድ ልውውጥ በስድስት ዓመታት ውስጥ ወደ 400 ቢሊየን ማድረስ ከፕሮጀቶቹ አንዱ ነው፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡