የሁለት መምህራን የፖለቲካ ምርጫና ህይወት

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

ሔኖክ በአምቦ ከተማ በምሳ ላይ ተቀምጠው ከጋደኞቻቸው ጋር ሲወያዩና ሲጨዋወቱ፤ የድምዕ መቅረጫውን ይዞ ተቀላቀላቸው። የሁለት መምህራን የፖለቲካ ምርጫና ህይወትን ይመለከታል።