የሐረር መብራት ኃይል ሱቆች ዳግም አገልግሎት ጀመሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ከወር በፊት በተነሳ ድንገተኛ ቃጠሎ ወድመው የነበሩ የሐረር ከተማ መብራት ኃይል ሜዳ የንግድ መደብሮች እንደገና ተሠርተው ሥራ መጀመራቸውን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።