ቪድዮ የእናት ጡት ለህጻናት! ሜይ 29, 2018 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት WHO ህጻናት ከተወለዱ ሁለት አመት እስኪሆናቸው ድረስ የእናት ጡት ቢመገቡ ከ820 ሺህ በላይ የሚሆኑ ከአምስት አመት በታች የሆኑ ህጻናትን ጤንነት መታደግ ይቻላል ሲል አስታውቋል። አስተያየቶችን ይዩ