ባለ ሁለት ክፍሎች ውይይት:-
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተቀሰሰውን ሕዝባዊ አመጽ፥ የደረሱ ጉዳቶች፤ ቀጣይ አቅጣጫና ሁነኛ የመፍትሔ አማራጮች ለመቃኘት የታለሙ ተከታታይ ውይይቶች አካል ነው።
“አዲስ አቅጣጫ ለመጪዋ ኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ኢትዮጵያ ከገባችበት አጣብቂኝ ትወጣ ዘንድ የሚያግዙ ያሏቸውንና የዘለቄታውን ቀጣይ አቅጣጫዎች የጠቆሙ ሃሳቦች ያዘሉ ጭብጦች ያካተተ ጽሁፋቸው መነሻነት “ኢንሼቲቭ አፍሪካ” ከተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ዲሬክተር ከአቶ ክቡር ገና ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።