በባህር ዳር ከተማ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተጠረጠሩ የፍ/ቤት ውሎ
Your browser doesn’t support HTML5
በባህር ዳር ከተማ ሰኔ 15 ቀን በተፈፀመው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተጠረጠሩ የ47 ተጠርጣሪዎች የቅድመ
ምርመራ ክስ የምስክር ቃል የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ማዳመጥ ጀመረ። ፍ/ቤቱ በዛሬው ውሎው የ3 ምስክሮችን ቃል ያደመጠ ሲሆን የቀሪ ምስክሮችን ቃል ለመስማት ለነገ ቀጠሮ ይዟል።