አራት ሚሊየን ዓመት የሚጠጋ ዕድሜ ያለው የሰው መሰልና የጦጣ መሰል ድብልቅ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኘው ወደ አራት ሚሊየን ዓመት የሚጠጋ ዕድሜ ያለው የሰው መሰልና የጦጣ መሰል ድብልቅ የሆኑ መገለጫዎች ይሉት ቅሪተ-አካል የዛሬ አርባ አምስት ዓመት አፋር ውስጥ የተገኘችው የሉሲ ወይም አውስትራሎፔቲከስ አፋሬንሲስ ቀጥተኛ ቅድመ-ትውልድ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።