አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
Your browser doesn’t support HTML5
አምባሳደር ሳህለወርቅ በሁለተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ ላይ ነው ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን የተሾሙት።
Your browser doesn’t support HTML5