ኢትዮጵያ 200 በሚሆኑ አትሌቶች ላይ ህገ-ወጥ አበራታች መድሀኒት ተጥቅመው እንደሆነ ምርመራ ትጀምራለች

Your browser doesn’t support HTML5

የህገ-ወጥ አበራታች መድሀኒትን በመመርመር ረገድ አይኤኤኤፍ (IAAF) “ወሳኝ ደረጃ ላይ” ካስቀመጣቸው አምስት ሀገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ናት ተብሏል። ሌሎቹ ኬንያ፣ ሞሮኮ፣ ዩክሬይንና ቤላሩስ ናቸው።