ኢትዮጵያ ካላት ህዝብ ምጣኔ ጋር የሚመጣጠን የኢኮኖሚ አቅጣጫ ያስፈልጋታል

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የህዝብና የቤቶች ቆጠራ ሳይካሄድ መዘግየቱ ሀገሪቱ ለሚቀጥሉት አስር አመታት እንድትመራበት ታስቦ እየተዘጋጀ በሚገኘው መሪ የልማት እቅድ ላይ ተፅእኖ እንደሚያሳድር የኢትዮጵያ የስነ-ህዝብ፣ ጤናና አካባቢ ጥበቃ ጥምረት አስታውቋል።