የኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ አከበሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ፣ የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ አከበሩ፡፡ ለሀያ ዓመታት ተለያይተው የነበሩ ቤተሰቦችም ተገናኝተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5