ድምጽ የኢትዮጵያ የባህል ቡድን ምጽዋ ከተማ ገባ ዲሴምበር 19, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ የባህል ቡድን የከረን ባህላዊ ዝግጅቱን አጠናቆ ምጽዋ ከተማ ገብቷል። ደማቅ አቀባበል እንዲሁም የቡናና የእራት ግብዣም ተደርጎለታል። የጃኖ ባንድ ትናንት አስመራ ከገባ በኋላ ዛሬ ትልቁን የባህል ቡድን ተቀላቅሏል።