በህወሓት ታጣቂዎች የፆታ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ለቪኦኤ ዘጋቢ የተናገሩ ሴቶች

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በትግራይ አማጽያን መካከል እአአ በ2020 በኅዳር ወር ውጊያ ከተቀሰቀሰ ወዲህ ሁለቱም ወገኖች አስገድዶ መድፈርን በጦር መሣሪያነት ተጠቅመውበታል። በሰሜናዊ የአማራ ክልል በትግራይ ተዋጊዎች አሰቃቂ ወሲባዊ ጥቃት እንደተፈፀመባቸውና ከጥቃቱም በኋላ በማኅበረሰባቸው መገለላቸውን ተናግረዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ሄንሪ ዊልከንስ ጥቃት የደረሰባቸውን አስራ አራት ሴቶች አነጋግሯል።