ህወሓት ህዳር ወር ላይ በአማራ ክልል የሚገኙ ሆስፒታሎችን ዒላማ በማድረግ ውንጀላ ቀረበበት

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ኃይሎች በህዳር ወር ላይ በአማራ ክልል የሚገኙ ሆስፒታሎች ላይ ጥቃት በማድረስ እና የውሃ ማስተላለፊያዎችን ሆን ብለው በማበላሸት የጦር ወንጀል የሚባል ድርጊት መፈፀማቸውን በሰሜናዊው የአማራ ክልል የሚገኙ ባለሥልጣናት አስታወቁ።

የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ሄነሪ ዊልኪንስ ከሀይቅ ከተማ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።