ዓሊ ብራ

Your browser doesn’t support HTML5

ዓሊ ብራ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳቆይቶ ትናንት ምሽት ላይ አርፏል፡፡

አስከሬኑ ቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው የአርቲስቱ መኖርያ ቤትያረፈ ሲሆን ባልደረቦቹ፣ አድናቂዎቹና ወዳጆቹ እየደረሱ ኀዘናቸውንም ክብራቸውንም እየገለፁ ነው።

/የዓሊ ብራን ሕይወትና ትርጉም የሚያስቃኘውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/