የማላዊ ሴት ተማሪዎች ራሳቸውን ከፆታዊ ጥቃት መከላከል ሊችሉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በማላዊ የሚገኙ ሴት ተማሪዎች ራሳቸውን ከፆታዊ ጥቃት እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ስፖርታዊ ስልጠንና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። ከ18 አመት በታች በሆኑት የማላዊ አዳጊ ሴቶች ላይ በተደረገው የፆታዊ ጥቃት ጥናት ከ5 ተማሪ አንዷ የጥቃቱ ሰለባ እንደሆነች ተረጋግጧል። ስልጠናው ከኬንያ በመጡ የግብረሰናይ ድርጅት አባላቶች ነው በመሰጠት ላይ የሚገኘው።