Your browser doesn’t support HTML5
መኢአድ፥ አንድነት አዲሱ ፓርቲያቸው
መኢአድና አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ካንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ አዲስ ፓርቲ መመስረታቸውን ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ።
የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች የቅድመ-ውህደት ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ውህደቱን ለማጠናቀቅ አስፈላጊውን ስራዎች እየሰሩ መቆየታቸውን የፓርቲዎቹ መሪዎች ይፋ አደረጉ።
አቶ ግዛቸው ሺፈራው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ሊቀመንበር