የ“መስቀል አደባባይ” የሰላማዊ ሠልፍ ውዝግብ

  • እስክንድር ፍሬው

“ጃን ሜዳ / መስቀል አደባባይ

“መስቀል አደባባይ እንወጣለን” - ተቃዋሚዎች፤ “ጃን ሜዳ ውጡ” - መንግሥት



Your browser doesn’t support HTML5

የ“መስቀል አደባባይ” የሰላማዊ ሠልፍ ውዝግብ


ከፊታችን ዕሁድ ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ሣምንታት በሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለሚካሄዱ ሕዝባዊ ሰልፎች ዕውቅና መስጠቱን የአዲስ አበባ አስተዳደር ገልጿል።

ሰልፎቹ በመስቀል አደባባይ ሊካሄዱ እንደማይችሉ ግን አስታውቋል።

ሰልፎቹ በመስቀል አደባባይ ሊካሄዱ የማይችሉት “ለተቃዋሚዎቹ ስለተከለከለ ሳይሆን በመሠረተ ልማት ግንባታዎች ምክንያት ነው” ሲሉ በአዲስ አበባ አስተዳደር የካቢኔ ጉዳዮችና የከንቲባው ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሰግድ ጌታቸው ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ያዳምጡ።