ሩት ነጋ የሆሊዉድ የአካዳሚ አዋርድ እጩ ሆና ተመረጠች

Your browser doesn’t support HTML5

በዚህ ሳምንት ለ89 ኛው የአካዳሚ አዋርድ ከሩት ነጋ ጋር ለእጩነት ከቀረቡት ምርጥ የሆሊዉድ ተዋናዮች ውስጥ ኤዛቤል ሁፐርት፣ ናታሊ ፖርትማን፣ ኤማ ስቶን እና አንጋፋዋ ሜሪይል ስትሪፕ ይገኙበታል። ኢትዮጵያዊ አይሪሿ ሩት ነጋ በቅርቡ ለእይታ የቀረበው ላቪንግ በተሰኘው ልብወለድ ፊልም ባሳየቸው የተወና ብቃት ነው የተመረጠችው።