1.4 ቢ. ብር፤ አክሰስ ሪል ኢስቴት እና 2ሺህ ደንበኛ

  • እስክንድር ፍሬው
የአክሰስ ሪል ኤስቴት ደንበኞች የመንግሥትን እርምጃ እየጠየቁ ነው፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

1.4 ቢ. ብር፤ አክሰስ ሪል ኢስቴት እና 2ሺህ ደንበኛ



ወደ አንድ ቢሊየን አራት መቶ ሚሊየን ብር መክፈላቸውን የሚገልፁ የአክሰስ ሪል ኢስቴት የቤት ገዥ ደንበኞች “ገንዘባችን ባክኖ እንዳይቀር መንግሥት ጣልቃ ይግባ” ሲሉ አስተዳደራዊ ውሣኔ እንዲሰጥ ጠየቁ፡፡

የአክሰስ ሪል ኢስቴት ደንበኞች በሃገር ውስጥና ብዙዎችም በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያ የሆኑ ቤት ገዥዎች ናቸው፡፡

ከዚሁ ቅሬታቸው ጋር በተያያዘ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተሰብስበው ከነበሩ የቤት ገዥዎች ጋር የተነጋገረው እስክንድር ፍሬውን ሪፖርት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡