የዕርቅ ሃሣብ ከ33ቱ ቀረበ

  • እስክንድር ፍሬው

ድምፃችን ይሰማ የሚሉ ሙስሊሞች የተቃውሞ ሠልፍ /ፎቶ - ፋይል/




Your browser doesn’t support HTML5

የዕርቅ ሃሣብ ከ33ቱ ቀረበ


በመንግሥትና ጥያቄ ባነሱ የእሥልምና ዕምነት ተከታዮች መካከል ተፈጥሯል ያሉት ፍጥጫ የመፍትኄ ሃሣብ የሚያቀርብ ጉባዔ ለማካሄድ ዝግጅት ላይ መሆናቸውን የሰላሣ ሦስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

ፓርቲዎቹ ለዚሁ ተግባር ያቋቋሙት ኮሚቴ አባል የመኢአዱ ዋና ፀሐፊ አቶ ተስፋዬ ታሪኩ የሚካሄደው ጉባዔ ሃሣብ ላለው ለየትኛውም ወገን ክፍት እንደሚሆን አስታውቀዋል፡፡

አቶ ተስፋዬን ያነጋገራቸውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡