የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከኢትዮጵያ አድማጭ ባሻገር

Heather Maxwell

ሄዘር ማክስዌል በአፍሪካ ሙዚቃዎች ላይ በተለይም የማሊ ሙዚቃዎች ላይ የረጅም ጊዜ ጥናትን አድርጋለች። የማሊና የኢትዮጵያ ሙዚቃ በዜማ በጣም እንደሚመሳሰል ትናገራለች። ለሄዘር የኢትዮጵያ ሙዚቃ የተለየ ስሜት ይሰጣታል። በምታዘጋጀው ፕሮግራምም የተወሰኑ የኢትዮጵያ ሙዚቀኞችን ወደ ፕሮግራሙ ጋብዛ አነጋግራለች።
“የኢትዮጵያ ሙዚቃ ለውጭው አድማጭ ሲቀርብ ጥራቱን የጠበቀ ኢትዮጵያዊነቱንና እውነተኛነቱን ያለቀቀ ቢሆን ጥሩ ነው።” ትላለች ሄዘር ማክስዌል

ከመስታወት አራጋው ጋር ቆይታን አድርጋለች ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከኢትዮጵያ አድማጭ ባሻገር