የነዳጅ ድጎማ መነሳት ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ አንድምታ

Your browser doesn’t support HTML5

“የኢትዮጵያ መንግሥት የነዳጅ ድጎማን ማስቀረቱ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጫና ያመጣል” ሲሉ የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። መንግሥት በበኩሉ የነዳጅ ዋጋን ለማረጋጋት በየወሩ በአማካይ ወደ 10 ቢሊየን ብር ሲያወጣ መቆየቱን አስታውሶ፣ ይህ ሀገሪቱን ከ146 ቢሊየን ብር በላይ ለሆነ እዳ በመዳረጉ የነዳጅ ድጎማን ለማስቀረት ማሰቡን አመልክቷል።