ቴሌ ዋጋ ቀነሰ

  • እስክንድር ፍሬው
ኢትዮ-ቴሌኮም 'ጥራቴንም አሻሽላለሁ' ይላል

ኢትዮ-ቴሌኮም ኢንተርኔትና ሞባይልን ጨምሮ አገልግሎቶቹ ላይ የዋጋ ቅናሽ ማድረጉንና ጥራትን ለማረጋገጥም እየሠራ መሆኑን ፈረንሣዊው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዣን ሚሸል ላትዩት አስታወቁ።

የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።