ኢትዮጵያና ኤርትራ በጋራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራረሙ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ጠ/ሚ አብይ አሕመድና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሳዑዲ ዓረቢያ በመገኘት በንግድ፣ ኢንቨስትመንት በሌሎችም በጋራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራረሙ። በጅዳ ቢን አልሠላም ቤተ መንግሥት ለመሪዎች የአቀባበል ሥነ ሥርዓትና የምሳ ግብዣ ተደርጎላቸዋል፡፡