የኤርትራ ባህል ቡድን - በሀዋሳ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያና ኤርትራን በተመለከተ "ዜማችን ፣ ቅዳሴያችንና መዝሙራችን ሰላም ነው" አሉ በሀዋሳ ከተማ ጉብኝት ያደረጉት የኤርትራ ባህል ቡድን አባላት።