የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ምንነት እና መጭ ዕጣ!

Your browser doesn’t support HTML5

የኤርትራ ኢኮኖሚ በጣም ተዳክሟል። የኤርትራ የሰው ኃይል በጣም ተዳክሟል። እና ኤርትራ ባለችበት ሁኔታ አሁን ከኢትዮጵያ ተለይታ የምታገኘው ጥቅም የለም ብለው የወሰኑ ይመስላል። እንግዲህ ይሄ የእሳቸው ቃል አይደለም። የእኔ ትርጉም ነው። የታሪክ ፕሮፌሰር ኤሜሪተስ ተከስተ ነጋሽ። ሁለቱ ሃገሮች ይሄ ከባድሜ ጦርነት ከኋላ የተጣለው የብረት አጥር ከዚህ በፊት ሁለቱም ማኅበረሰቦች በታሪካቸው አይተው የማያውቁት እና ያልጠበቁት ጉዳይ ነው።የታሪክ ፕሮፌሰር ኤሜሪተስ ሹመት ሲሻኝ።