“ምንም በደል ቢደርስብኝም ለሀገሬ ብዬ ወደ ኋላ መመልከት የለብኝም” - ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ ስድስት የሚጠጉ ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን የተቀበለውና ለዘጠኝ ጊዜ ታስሮ የተፈታው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ስቱዲዮአችን ተገኘቶ ከጽዮን ግርማ ጋራ ሰፋ ያለ አካሂዷል።በውይይቱ ስለቤተሰቡ፣ የእስር ሁኔታው፣ ስለጋዜጠኝነት ሞያው፣ ስለዴሞክራሲ ግንባታና ቀጣይ እቅዱ ተወያይቷል። ሙሉውን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው ቪዲዮ ይመልከቱ።