ኢሳት በኢትዮጵያ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን /ኢሳት/ የሚሠራው ለትርፍ ያልሆነ የመገናኛ ብዙኃን ድርጅት እና የሕዝብ ተቋም መሆኑን ገለፀ።
የድርጅቱ ዋነኛ ፈተናዎች የገንዘብ አቅምና የባለሙያ እጥረት መሆኑንም የተቋሙ ጋዜጠኞች አመልክተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5