የኤርትራውያን ሕብረት ኮቪድን ለመከላከል
Your browser doesn’t support HTML5
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የኤርትራውያን ሕብረት በሚል ስም የሚንቀሳቀሱ ኤርትራውያን ከመላው ዓለም አሰባስበናል ያሉትን 2.7 ሚልዮን ብር ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች እርዳታ ሰጥተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5