ኤርትራ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ልትልክ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ መፍትሔ ታጥቶለት ሳይገኝለት ዓመታት ለዘለቀው የሁለቱ አገሮች የኤርትራ እና የኢትዮጵያ የድንበር ውዝግብ ሁነኛ መፍትሔ ተስፋ ባንሰራራ ውሳኔ አንድ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ሊልኩ ማቀዳቸውን ይፋ አደረጉ።
Your browser doesn’t support HTML5