በኤርትራ ብሔራዊ አገልግሎቱ የተራዘመው ኢትዮጵያ አሁንም በግዛታችን ውስጥ ስለምትገኝ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የኤርትራ ዜና ሚንስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል የኤርትራን ብሔራዊ አገልግሎት በኢትዮጵያ ምክንያት ነው የተራዘመው ብለዋል።