ለስደተኞች የሚሟገት ኤርትራዊ ወጣት

Your browser doesn’t support HTML5

ታረቀ ብርሃነ በ17 ዓመቱ ኤርትራን ለቆ የወጣ ወጣት ነው። ኤርትራዊው ወጣት መንግስት ወደ ውትድርና እንዳያሰልፈው ብሎ ከሀገሩ ለመውጣት መወሰኑን ገልጽዋል። በሱዳንና በሊብያ ሲጓዝ ያሳለፈውን ስቃይ በማስታወስ በአሁኑ ግዜ ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት(UNHCR)እየስራ ለስደተኞች ይሟገታል።