የኤርትራና የተመድ ልዩ ራፖርተር ሼይላ ኪታሩት ውዝግብ

የኤርትራና የተመድ ልዩ ራፖርተር ሼይላ ኪታሩት ውዝግብ




Your browser doesn’t support HTML5

የኤርትራና የተመድ ልዩ ራፖርተር ሼይላ ኪታሩት ውዝግብ


ኤርትራ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ራፖርተር አሥመራ እንዲገቡ እንደማትፈቅድ አስታውቃለች፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ሥራቸውን ከመሥራትና በሪፖርታቸው ሁሉንም ወገኖች ከማካተት የዘለለ አድራጎት አለመፈፀማቸውን የመንግሥታቱ ድርጅት ራፖርተር ሼይላ ኪታሩት ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

ሚስ ኪታሩትንና የኤርትራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃልአቀባይ አቶ ፀኃዬ ፋሲልን የትግርኛ ክፍላችን ባልደረባ ተወልደ ወልደገብርዔል አነጋግሯል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ