‘የራሳችን ችግር በራሳችን ነው የሚፈታው’ ሜሮን ሰመዳር
Your browser doesn’t support HTML5
የዛሬ ሰባት አመት በስደት ወደ ደቡብ አፍሪካ ከተጓዙት ኤርትራውያን ወጣቶች መካከል ሜሮን ሰመዳር አንዱ ነው። አሁን ኑሮው በዩናይትድ ስቴትስ ቢሆንም ስደተኛን በተመለከተ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል።
Your browser doesn’t support HTML5