የአሜሪካ ድምፅ ዓመታዊውን የፕሬስ ነጻነት ቀን በማስመልከት ከትውልድ አገራቸው ተሰደው በውጭ የሚገኙ ጋዜጠኞች አነጋግሯ። በሥደት ጀርመን የምትገኘውን ኤርትራዊቷ ጋዜጠኛ ይርጋዓለም ፍስሃ አንዷ ናት።
የትግርኛ ክፍል ባልደረባችን አብረሃም ተስፋልዑል የኤርትራን የጋዜጠኞች አያያዝ በተመለከተ አነጋግሯታል።