ከ100 በላይ የኤርትራ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
ከአንድ መቶ በላይ የኤርትራ ስደተኞች ድንበር አቋርጠው በዛላአንበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ስደተኞቹ ይናገራሉ። ድንበር ተሻግረው ኢትዮጵያ የገቡ ስደተኞች ህፃናት፣ ወጣቶች እና ወታደሮች እንደሆኑ ተዘግቧል።
Your browser doesn’t support HTML5